የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ እንደገና ወደ ኋይት ሃውስ መመለስ በአፍሪካውያን ዘንድ የተደበላለቀ ስሜት ፈጥሯል። አንዳንዶቹ በቀጣይ የሚመጣውን ለውጥ ለማየት ጓጉተዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ የቀድሞውን የሥልጣን ዘመናቸውን በማስታወስ፣ ከመጪው አዲሱ የትራምፕ አስተዳደር ብዙም አይጠብቁም።
የቪኦኤ ናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ማሪያም ዲያሎ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።