አፍሪካ በጋዜጦች፣ ስለ አፍሪካ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የተዛባው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መስተካከል እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስገነዘቡ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ምክንያት ከ3 ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች እንደተፈናቀሉ ተገለጸ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬትና ጉድለት፣ 60ከመቶ የአራቢካ ቡና የመጥፋት አደጋ እንደተደቀነበት ታወቀ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ በጋዜጦች