አፍሪካ ነክ ርዕሶች

ዶ/ር አብይ አሕመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው እንደተመረጡ ከሁለት ሳምንታት በፊት በቅዳሜ ላይ ውይይት ማቅረባችን ይታወሳል፡፡

ዶ/ር አብይ አሕመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው እንደተመረጡ ከሁለት ሳምንታት በፊት በቅዳሜ ላይ ውይይት ማቅረባችን ይታወሳል፡፡

ዛሬ ደግሞ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ አበበ ድርጅቶቻቸውን ወክለው ሀሳባቸውን እንዲሰጡ አዳነች ፍስሃዬ ጋብዛቸዋለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካ ነክ ርዕሶች