አፍሪካና ፖለቲካዋ በ2015

ከአንድ ሣምንት በኋላ በሚጠናቀቀው የአውሮፓዊያኑ ዓመት 2015 አፍሪካ ምርጫዎችን፣ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራዎችን፣ ሕገ-መንግሥታዊ ለውጦችንና የሥልጣን በሰላማዊ መንገድ መተላለፍን አስተናግዳለች።

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካና ፖለቲካዋ በ2015

ከአንድ ሣምንት በኋላ በሚጠናቀቀው የአውሮፓዊያኑ ዓመት 2015 አፍሪካ ምርጫዎችን፣ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራዎችን፣ ሕገ-መንግሥታዊ ለውጦችንና የሥልጣን በሰላማዊ መንገድ መተላለፍን አስተናግዳለች።

በቡሩንዲ ፕሬዘዳንቷ ለተጨማሪ ሦስተኛ የሥልጣን ዘመን ለመወዳደር ከወሰኑ በኋላ የተቀሰቀሰው ብዙ ሕይወት የበላውና ብዙዎችንም ለስደት የዳረገው ሁከት አላባራም፡፡ እንዲያውም የአፍሪካ ኅብረትንና ሌላውንም ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ በብርቱ ወዳሰጋ ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡

በታንዛኒያና በናይጄሪያ ሥልጣን በሰላማዊ፣ በጨዋና በሠለጠነ መንገድ ተሸጋግሯል።

ዓመቱ ባጠቃላይ ለአህጉሪቱ ዴሞክራሲ ጠቃሚና ጎጂ ሁኔታዎች የተከሰቱበት ነበር።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡