Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ ከቻይና ጋር ስልታዊና በመርህ ላይ የተመሰረተ አቀራራብ ያስፈልጋታል ተባለ
የቻይና-አፍሪካ የትብብር ፎረም በተባለው ጉባኤ ለመሳተፍ አፍሪካውያን መሪዎች ከጉባኤው መክፈቻ ቀደም ብለው ቤጂንግ መግባት ጀምረዋል።
ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር እያጎለበተች መምጣቷን፤ 'አንዳንዶች የብድር ጫና የፈጠረው' ሲሉት ሌሎች ደግሞ 'አፍሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ስልታዊ ወሳኝነት በአግባቡ መጠቀሟን የሚያሳይ ነው' በሚል ያሞካሹታል።