Your browser doesn’t support HTML5
አሜሪካ ርዳታ ማቋረጧን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ሃገራት አማራጭ መፍትሄ ለመሻት እየተንቀሳቀሱ ነው
አሜሪካ ለውጪ ሃገራት የሚሰጥን ርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም መወሰኗን ተከትሎ፣ የአፍሪካ መንግሥታት ውሳኔው ሊያስከትል የሚችለው ችግር ለመጋፈጥ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የቪኦኤ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ማሪያማ ዲያሎ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።