ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች በቀጣይ ወር ምርጫ ይካሄዳሉ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች አንጎላ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ በፊታችን የአውሮፓውያን ነሃሴ ወር ብሔራዊ ምርጫ ያካሄዳሉ፡፡

ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች አንጎላ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ በፊታችን የአውሮፓውያን ነሃሴ ወር ብሔራዊ ምርጫ ያካሄዳሉ፡፡

ሦስቱም የአፍሪካ ሀገሮች የተለያዩ ናቸው፡፡ ምርጫው የሚያሰኘው ውጤትና ውድድሩንም የብዙዎችን ትኩረት የሳበ ነው፡፡ የቪኦኤ ዘጋቢ አንቲ ፓወል ተከታዩን ከጁሃንስበርግ ዘግባለች፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ሦስት የአፍሪካ ሀገሮች በቀጣይ ወር ምርጫ ይካሄዳሉ