በኮንጎ  ህይወት እየቀጠፈ ባለው በሽታ ላይ አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ዶክተሮች እየወተወቱ ነው 

  • ቪኦኤ ዜና

አጠቃላይ ሆስፒታል በደቡባዊ ኮንጎ

Your browser doesn’t support HTML5

በኮንጎ  ህይወት እየቀጠፈ ባለው በሽታ ላይ አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ዶክተሮች እየወተወቱ ነው 

የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ቢያንስ የ79 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውንና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃውን ዐዲስ በሽታ ምንነት ለመለየት እየታገለ መኾኑን አስታወቀ።

የደቡባዊ አፍሪካ "የዶክተሮች ማኅበር ለሰብዓዊ መብት" የተባለው ስብስብ፣ በሽታው ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳይዛመት አካባቢያዊ ትብብር እንደሚያስፈልግ አሳስቧል።

ኮሎምበስ ማቭሁንጋ ከዚምባብዌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።