የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ 20ኛ ቀን
የግብፅ ደጋፊዎች
የካመሩን ደጋፊዎች
ካመሩናዊው ካርል ቶኮ-ኤካምቢ እና የግብፁ አህመድ ፋቱህ በጨዋታ ላይ
ግብፃዊው ማህሙድ ሃምዲ ኤል-ዌንሽ ከካሜሩን ጋር በተደረገው ጨዋታ ጉዳት ስለደረሰበት እርዳታ ሲሰጠው
የግብፁ አሰልጣኝ ካርሎስ ኩይሮዝ
የካመሩን አሰልጣኝ ቶኒ ኮንሴካዎ
የግብፅ ቡድን ከካመሩን ጋር ባደረገው ጨዋታ በማሸነፍ ተጫዋቾች ደስታቸውን ሲገልጹ