የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን - የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች 19ኛ ቀን

የሴኔጋል ደጋፊዎች በካመሩን

የሴኔጋል ደጋፊዎች በካመሩን

የቡሩኪና ፋሶ ደጋፊዎች በካመሩን

የቡሩኪና ፋሶ ደጋፊ በካመሩን

ሴኔጋላዊው ቼኮው ኩያቴ ከቡርኪናፋሶ ጋር በተደረገ ጨዋታ ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ የህክምና እርዳታ አግኝቷል።

የቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋል ጨዋታ በካመሩን ስቴድየም

የሴኔጋል እና የቡርኪና ፋሶ ቡድኖች ባደረጉት ግጥሚያ በግማሽ ፍጻሜው የሴኔጋል ቡድን በማሸነፉ ተጫዋቾች ደስታቸውን ሲገልጡ