የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን - 15ኛ ቀን
በኬፕ ቨርዴ እና የሴኔጋል ጨዋታ ወቅት የሴኔጋል ደጋፊዎች ለቡድናቸው ድጋፍ ሲሰጡ፣ ካመሩን ስቴድየም።
በኬፕ ቬርዴ እና የሴኔጋል ጨዋታ ወቅት የሴኔጋል ደጋፊዎች ለቡድናቸው ድጋፍ ሲሰጡ፣ ካመሩን ስቴድየም።
የሴኔጋል ቡድን ኬፕ ቬርዴ ላይ የመጀመሪያውን ጎል ሲስቆጥር።
የሞሮኮ ደጋፊ በካመሩን ስታዲየም
የሞሮኮ ቡድን ማላዊ ላይ ሁለተኛውን ጎል ሲያስቆጥር።