የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ፣ 3ኛ ደረጃ እና የመዝጊያ ሥነ ስርዓት ቀን 21 እና 22

የሴኔጋል ተጨዋቾች ከግብፅ ጋር ባደረጉት ጨዋታ የዋንጫ ተሸላሚ በመሆናቸው ደስታቸውን ሲገልጹ።

የግብፅ ደጋፊ

የሴኔጋል ደጋፊዎች

የግብፅ ደጋፊዎች በካይሮ የጨዋታውን እየተከታተሉ።

የሴኔጋል ተጨዋቾች ከግብፅ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ካሸነፉ በኋላ ደስታቸውን ሲገልጹ

የግብፅ ተጫዋቾች ከሴኔጋል ጋር ባደረጉት ጨዋታ ከተሸነፉ በኋላ

የካመሩን ደጋፊ 

የቡርኪና ፋሶ ደጋፊ

የካመሩን ተጫዋቾች የሦስተኛ ደረጃ አግኝተው ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ደስታቸውን ሲገልጹ።

የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፣ ከካሜሩን ቪንሴንት አቡባከር ጋር