አስራ ስድሥት ብሔራዊ ቲሞች እየተፋለሙ ያለበት የ 2017ቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በጋቦን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የ2017 የአፍሪካ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በየቀኑ እየተከታተልን እንዘግባለን - መረጃዎችን ይከታተሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬም ቀጥሏል