የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን - 5ኛ ቀን
ካሜሮናዊው ማርቲን ሆንግላ፣ ኢትዮጵያዊው አስቻለው ታመነ
ካመሩን ደጋፊ
የኢትዮጵያ ቡድን ደጋፊዎች
ኢትዮጵያዊው ዳዋ ሆቴሳ ካመሮን ላይ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያዊው ዳዋ ሆቴሳ ካመሩን ላይ የመጀመሪያውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ከቡድኑ ጋር ደስታቸውን ሲገልጹ።
በካመሩን እና ኢትዮጵያ መካከል በተካሄደው የእግር ኳስ ጨዋታ ካሜሮናዊው ቪንሴንት አቡባከር ጎል አስቆጥሯል።
የቡርኪናፋሶ ደጋፊዎች
የቡርኪናፋሶው ኢሳ ካቦሬ ጉዳት ደርሶበታል።