Your browser doesn’t support HTML5
ኬኒያውያን ወጣቶች፣ ትላንት ኀሙስ በድጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሒዱ፣ መንግሥት አስተዳደሩን እንዲያሻሽልና የለውጥ ርምጃዎችን እንዲወስድ ጠይቀዋል።
ናይጄሪያን፣ ዩጋንዳንና ዚምባቡዌን በመሳሰሉ የአፍሪካ ሀገራት የተካሔዱ መሰል የተቃውሞ ሰልፎች፣ የተወሰኑ ውጤቶችን ቢያስገኙም የታለሙላቸውን ግቦች ግን ለማሳካት አልቻሉም።
የናይሮቢው ዘጋቢ መሐመድ ዩሱፍ ያነጋገራቸው የጉዳዩ ዐዋቂ ባለሞያዎች እንደሚሉት፣ የአፍሪካ ወጣቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ አያያዛቸውን እንደገና ማጤን ይኖርባቸዋል።