Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ብርቱ ፍላጎት አለው
በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ኬፕ ታውን ውስጥ ተካሂዷል። ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ በአመዛኙ ያተኮረው የትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታ ፖሊሲ በውል ባልለየበት ሁኒታ አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ምን ዓይነት ተሳትፎ ታደርጋለች በሚለው ላይ ነበር፡፡
በስፍራው ተገኝታ ጉባኤውን የተከታተለችው ቪኪ ስታርክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።