በአፋር ክልል አመፅ እየተካሄደ መሆኑንና ከዚያም ጋር በተያያዘ ሰዎች መታፈናቸውን፣ ለእስራት መዳረጋቸውን በመግለጽ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በአፋር ክልል አመፅ እየተካሄደ መሆኑንና ከዚያም ጋር በተያያዘ ሰዎች መታፈናቸውን፣ ለእስራት መዳረጋቸውን በመግለጽ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል። መረጃውን ያደረሰን፣ የቤልጂጉ አፋር ኢንፎርሜሽን ማዕከል ሲሆን፣ በቅድሚያም በተሰጠን የስልክ ቁጥር ወደዚያው ደውለን ኃላፊውን አግኝተናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአፋር ክልል አመፅ እየተካሄደ ነው