በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ድጋፍ ተደረገ

የሶማሌ ክልል መንግስት በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ድጋፍ አደረገ

የሶማሌ ክልል መንግሥት በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል። የአፋር ክልል መንግሥትም በዛሬው ዕለት ድጋፉን ተረክቢያለሁ ብሏል።

የአፋር ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ 67ሽህ ገደማ የክልሉ ነዋሪዎች እንደተፈናቀሉበት አስታውቆ ነበር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ድጋፍ ተደረገ