አፋርና ሶማሌ ክልል አጎራባች ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት መቆሙ ተገለጸ

የአፋርና ሶማሌ ክልል አጎራባች ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት መቆሙንና ከትናንትና ጀምሮ ግጭት አለመሰማቱን ሁለቱም ክልሎች ለቪኦኤ ገለጹ። ሆኖም አሁንም ውጥረት እንደነገሰ ነው አመራሮቹ የሚገልጹት።

ከቅዳሜ ጀምሮ ለ2 ቀን በነበረው ግጭቶች ግን መንግሥታዊ ካልሆኑ ምንጮች በተገኙ መረጃዎች መሰረት ከ40 የሚበልጡ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አፋርና ሶማሌ ክልል አጎራባች ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት መቆሙ ተገለጸ