የአማራ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ ከሥልጣናቸው እንዲነሱ ተቃዋሚዎች ጠየቁ።

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ ከሥልጣናቸው እንዲነሱ ተቃዋሚዎች ጠየቁ


የአድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ትናንት እሑድ ባሕር ዳር ውስጥ ባካሄዱት ሰላማዊ የተቃዋሞ ሰልፍ ምክትል አስተዳዳሪው ከሥልጣናቸው እንዲነሱ መጠየቁን፣ የአንድነት መሪ ተናገሩ።

ምክትል አስተዳዳሪው ተናግረዋል የተባለውን የጥላቻ ንግግር ማስተባበላቸው ይታወቃል።