መኢአድ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ከሰሰ

  • መለስካቸው አምሃ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) “ከአርበኞች ግንቦት ሰባት የአንድነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ጋር ተፈፅሟል” የተባለውን ውኅደት እንደማያውቀው ገለፀ።

“አባሎቼን እና ደጋፊዎቼን በመከፋፈል እና ድርጅቴን በማጥላላት የማፍረስ ሙከራ ሠንዝሮብኛል” ሲል መኢአድ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ከስሷል።

ንቅናቄው ግን ክሱን አስተባብሏል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መኢአድ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ከሰሰ