መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች ይሕ ትብብራቸው ሰፋ ባለ ጥናት ላይ የተመሠረተ እንደሆነና ወደ ውሕደት የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
አዲስ አበባ —
መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡
የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች ይሕ ትብብራቸው ሰፋ ባለ ጥናት ላይ የተመሠረተ እንደሆነና ወደ ውሕደት የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ድርጅቶቹ በሀገሪቱ አብዛኛው ክፍል መዋቅር መዘርጋታቸውንም ይናገራሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ