አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ ተተቀመጠ ድንጋጌ ነው - መኢአድ

  • መለስካቸው አምሃ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ የተቀመጠ ድንጋጌ ነው ሲል ኮነነ፡፡ ይህ ድንጋጌ እንዲሻርም ጠይቋል፡፡

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ የተቀመጠ ድንጋጌ ነው ሲል ኮነነ፡፡ ይህ ድንጋጌ እንዲሻርም ጠይቋል፡፡

በሶማሌ ክልል የዜጎችን መብት እና ደኅንነት ለማስጠበቅ መንግሥት ወቅታዊ እርምጃ እንዳልወሰደም አስታወቀ፡፡ ለተፈፀመው ጥፋት ባለሥልጣናት እንዲጠየቁ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ ተተቀመጠ ድንጋጌ ነው - መኢአድ