የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሁን በሀጋሪቱ እየታየ ነው ያለው ዘር ተኮር ግድያ እንዲቆም፣ ጠየቀ፡፡
አዲስ አበባ —
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሁን በሀጋሪቱ እየታየ ነው ያለው ዘር ተኮር ግድያ እንዲቆም፣ ጠየቀ፡፡
የችግሩን ምንጭ የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋምም ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ደብዳቤ መፃፉን አስታወቀ፡፡
መኢአድ ዛሬ ረፋዱ ላይ በጠራው ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ ባሰራጨው የፅሑፍ መግለጫ በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀመው ብሔር ተኮር ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም እንጠይቃለን ይላል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀመው ብሔር ተኮር ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ