በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለውጡን በማይደግፉ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአባሎቹ ጥቃት እያደረሱ መሆናቸውን መኢአድ ከሰሰ፡፡
አዲስ አበባ —
በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለውጡን በማይደግፉ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአባሎቹ ጥቃት እያደረሱ መሆናቸውን መኢአድ ከሰሰ፡፡
መኢአድ ደረሰ ባለው ጥቃት ሰዎች በጥይት መቁሰላቸውን እና ለእሥር መዳረጋቸውን ገልጿል፡፡ የአካባቢውን ባለሥልጣኖች ለማናገር ያደረግነው ጥረት ለዛሬ አልተሳካም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ መንግሥትን ከሰሰ