በአማራ ክልል ይልማና ዴንሳ የሚገኙ የፓርቲው መሪ ለሦስት ሣምንታት ያህል በእስር ላይ እንደሚገኙ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
በአማራ ክልል ይልማና ዴንሳ የሚገኙ የፓርቲው መሪ ለሦስት ሣምንታት ያህል በእስር ላይ እንደሚገኙ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ።
ጥር 16/2009 ዓ.ም. ከአዴት ከተማ የተያዙት አቶ ስሜነህ ገሠሠ ለምን እንደታሰሩ ማወቅ እንዳልቻለ መኢአድ አመልክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ይልማና ዴንሳ የሚገኙ አንድ መሪው መታሠራቸውን መኢአድ አስታወቀ