የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡
አዲስ አበባ —
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡ የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔንም በጥብቅ እንደሚቃወመው ገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉዳዩ ላይ እንዲወያይበት መንግሥት መድረኮች እንዲያዘጋጅ ጠይቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5