የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

A member of the Taliban forces points his gun at protesters, as Afghan demonstrators shout slogans during an anti-Pakistan protest, near the Pakistan embassy in Kabul, Afghanistan.

የአልጀርስን ስምምነት የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽንን ውሣኔ እንደሚቀበል የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የደረሰበትን አቋም በመቃወም በድንበሩ አካባቢ ያለው የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡

የአልጀርስን ስምምነት የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽንን ውሣኔ እንደሚቀበል የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የደረሰበትን አቋም በመቃወም በድንበሩ አካባቢ ያለው የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡

“ህዝቡን ያላማከረ” ያሉት ውሳኔ ተቀባይነት እንዳያገኝ ለኢትዮጵያ መንግሥት፣ ለአህጉራዊና ለዓለምቀፍ ድርጅቶች አቤቱታ እንደሚያቀርቡም ሰልፈኞቹ ገልፀዋል፡፡ አዲግራት ከተማ ውስጥ ዛሬ ለሰልፍ የወጣው ሰው በሺዎቹ የሚቆጠር እንደነበር እዚያው የተገኘው ሪፖርተራችን ዓለም ፍስሃ ተከታዩን ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ