ትላንት አዲስ አበባ ላይ የስራ ማቆም አድማ መተው ከነበሩት ታክሲ አሸከርካሪዎች አብዛኞቹ ስራ ጀመሩ

  • እስክንድር ፍሬው

በአዲስ አበባ ካሳንቺስ አካባቢ ታክሲ ያጡ ተሳፋሪዎች ለጊዜው በተመድቡ አውቶብሶች ላይ ለመሳፈር ሰልፍ ይዘው።

እንደነሱ እምነት ደንቡ የተዘጋጀው በቢሮና በአደራሽ ውስጥ ስብሰባ እንጂ የአሽከርካሪዎችን የየእለት ተመክሮዎች ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት አይደለም።

ለታክሲ ነጂዎቹ ቅሬታና የስራ ማቆም አድማ ዋነኛው ምክንያት አዲስ የወጣው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ደንብ የተዘጋጀበት ሁኔታ መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ አስታያየታቸውን የሰጡ የታክሲ አሸከርካሪዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

በአዲስ አበባ ካሳንቺስ አካባቢ ታክሲ ያጡ ተሳፋሪዎች ለጊዜው በተመድቡ አውቶብሶች ላይ ለመሳፈር ሰልፍ ይዘው

እንደነሱ እምነት ደንቡ የተዘጋጀው በቢሮና በአደራሽ ውስጥ ስብሰባ እንጂ የአሽከርካሪዎችን የየእለት ተመክሮዎች ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት አይደለም።

የአገሪቱን ወቅጣዊ ሁኔታ ያላናበቡ ባለስልጣኖች ከአምስት አመታት በፊት የወጣውን ህግ በዚህ ሰአት ተግባራዊ ለማድረግ መነሳታቸው ግራ እንዳጋባቸው የገለጹም አሉ። በትላንትናው እለት የስራ ማቆም አድማ ከመቱት አብዛኛዎቹ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ተዘዋውሮ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ያቀርባል።

Your browser doesn’t support HTML5

ትላንት አዲስ አበባ ላይ የስራ ማቆም አድማ መተው ከነበሩት ታክሲ አሸከርካሪዎች አብዛኞቹ ስራ ጀመሩ