አራት የአሜሪካ ብሔራዊ የምርመራ ቢሮ ባለሞያዎች አዲስ አበባ ገብተዋል

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰልፍ

በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ መጀመሩን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ጽዮን ግርማ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋን አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ያዳምጡ።

በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ መጀመሩን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።

የአሜሪካ ብሄራዊ የምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) ባለሞያዎች አዲስ አበባ ገብተው የምርመራ ሥራ መጀመራቸውን አስታውቀዋል።

በሌላ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጥቃቱ ለተጉዱ ደም ለገሱ።

ጽዮን ግርማ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋን አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አራት የአሜሪካ ብሔራዊ የምርመራ ቢሮ ባለሞያዎች አዲስ አበባ ገብተዋል