የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬትና መሬት ነክ በሆኑ አገልግሎቶች ዕገዳ ማውጣቱን ገለፀ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬትና መሬት ነክ በሆኑ አገልግሎቶች ዕገዳ ማውጣቱን ገለፀ።
አስተዳደሩ ይህን መግለጫ ማውጣት ያስፈለገው፣ አዲሱን ሹም ሽር እና መዋቅር ተከትሎ የከተማዋን መሬት ኦዲት ማድረግ ስላስፈለገ መሆኑ ገልፅዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5