በሀገሪቱ እየታየ ያለ ለውጥ የዕጩዎች ጥቆማና ምርጫ በነፃነት እንዲካሄድ እያስቻለ መሆኑን የበጎ ሰው ሽልማት አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
ዘንድሮ ለተከታታይ ሥድስተኛ ዓመት የሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት በዘጠኝ ዘርፎች የተጠቆሙ የመጨረሻ ዕጩዎችን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5