የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡

ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ “ፕሮፌሰር በየነ አገርን በመውደድ እና ተግቶ በመስራት ለትውልድ ትምህርት የሚሆኑ ናቸው” ብለዋል፡፡

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም በፕሮፌሰሩ ሕልፈት ማዘኑን ገልጿል፡፡