ዓቃቤ ሕግ በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ያቀረበው የምርመራ መዝገብ የተሟላ ባለመሆኑ ክስ መመስረት እንዳልቻለ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
ዓቃቤ ሕግ በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ያቀረበው የምርመራ መዝገብ የተሟላ ባለመሆኑ ክስ መመስረት እንዳልቻለ አስታወቀ፡፡
ፖሊስ ቀሪ የምርመራ ሥራውን እንዲያጠናቅቅ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ሰባት ቀን ፈቅዶለታል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የምርመራ ሥራውን እንዲያጠናቅቅ ተጨማሪ ቀን ተፈቀደለት