በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሐና ማርያም አካባቢ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

  • መለስካቸው አምሃ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለይ ሐና ማርያም በተባለው አካባቢ ከ6 ሺህ ያላነሱ ቤቶች በመፍረሳቸው ተበደልን ያሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባለፉት 2 ዓመታት ከመንግሥት መፍትሄ እንዳላገኙና በዚህም በእጅጉ መማረራቸውን ገልጸዋል። የማፍረሱ ተግባር እስከዛሬ ያልተቋረጠ መሆኑንም ይገልጻሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5