ሱስ፥ ሱሰኝነት፥ አንጎልና ባሕሪ

Your browser doesn’t support HTML5

ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ (የመጀመሪያ ክፍል አንድ)


Your browser doesn’t support HTML5

ሱስና ሱሰኝነት፥ በአንጎል ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ ክፍል ሁለት


Your browser doesn’t support HTML5

ሱስና ሱሰኝነት፥ በባሕሪ ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ (ክፍል ሦሥት)


Your browser doesn’t support HTML5

ሱስና ሱሰኝነት፥ በባሕሪ ላይ የሚያሳድሩት ጫና፤ (ክፍል አራት)


«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በተከታታይ በሚያቀርባቸው ቅንብሮች፤ ሱስ በአንጎልና በባሕሪ ላይ የሚያሳድረውን ጫና እና የጤና ጉዳቶች፤ እንዲሁም የሕክምና አማራጮች ይመለከታል።

በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Dependancy በመባል የሚታወቀው የጤና ሁኔታ ምንነትና ዓይነተኛ ጠባይም ይመረምራል።

በሱስና በአንጎል አሠራር ላይ ለሚያተኩሩት ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጡት በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሪዞና ክፍለ ግዛት ሜዮ ክሊኒክ፥ የነርቭና የአዕምሮ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ሲሆኑ፤ በተለይ ሱሰኝነትንና ባሕሪን አስመልክቶ በቀረቡ ጭብጦች ዙሪያ ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡት ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የአእምሮ ሃኪሙ ዶ/ር አታላይ ዓለም ናቸው።