የመንፈቅ ዓመቱ ትምህርት 'ተሠርዞ ግቢውን ለቅቀው ወደ ወላጆቻቸው እንዲሄዱ’ ሲል የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት 'መወሰኑ አሳዝኖናል’ ያሉ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ቅሬታ አሰምተዋል።
አዲስ አበባ —
የመንፈቅ ዓመቱ ትምህርት ‘ተሠርዞ ግቢውን ለቅቀው ወደ ወላጆቻቸው እንዲሄዱ’ ሲል የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ‘መወሰኑ አሳዝኖናል’ ያሉ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ቅሬታ አሰምተዋል።
ዩኒቨርስቲው በበኩሉ “ተማሪዎቹ በተለያየ ምክንያት የትምህርት ጊዜያቸውን በአግባቡ ባለመከታተላቸው ምክንያት የሴሚስተር መጨረሻ ፈተና ወስደው ለማጠናቀቅ በሕጉ መሠረት አያስችላቸውም” ብሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5