በኦሮሚያ ክልል ከሐረር 16 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘው ኮምቦልቻ ከተማ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ከገባ አምስት ቀናት መቆጠሩን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ነዋሪዎች በበሽታው በርካታ ሰዎች ተጎድተው በሆስፒታል እንደሚገኙና የሰው ሕይወት ማለፉን ገልፀዋል የከተማው አስተዳደር በበኩሉ የሞተ ሰው የለም በሽታውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል ብሏል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5