ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው
    መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ

ወደ ሥልጣን ኃላፊነት ከመጡ በኋላ የመጀመሪያው የሆነውን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት ጠ/ሚ አብይ አሕመድ የርሳቸውም ሆነ የድርጅታቸው ፍላጎት በኢትዮጵያ በዕውነተኛ ምርጫ ተመርጦ ማገልገል እንደሆነ ገልፀዋል። የምርጫ ጊዜው እንዲተላለፍ እንደማይፈልጉም ተናግረዋል።

ወደ ሥልጣን ኃላፊነት ከመጡ በኋላ የመጀመሪያው የሆነውን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት ጠ/ሚ አብይ አሕመድ የርሳቸውም ሆነ የድርጅታቸው ፍላጎት በኢትዮጵያ በዕውነተኛ ምርጫ ተመርጦ ማገልገል እንደሆነ ገልፀዋል። የምርጫ ጊዜው እንዲተላለፍ እንደማይፈልጉም ተናግረዋል።

በሶማሌ ክልል ይፈፀን የነበረው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዕውነተኛው ዓለም ውስጥ ይደረጋል ተብሎ ለማመን እንደሚያስቸግርም ተናግረዋል። ጠ/ሚኒስትር አብይ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የታወጀው የምህረት ዓዋጅ ለጊዜው የቀድሞውን ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያምን እንደማያካትት አስታውቀዋል። የግል ጤናቸውን ጉዳይ በተመለከተም የሚናፈሱ መረጃዎች የተሳሳቱ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ