የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፍ/ቤቱ ነፃም ገለልተኛም አይደለም አሉ

  • መለስካቸው አምሃ

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ

የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጉዳያቸውን የሚመረምረውን ፍ/ቤት ነፃም ገለልተኛም አይደለም ሲሉ ተናገሩ፡፡

የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ከዚህ በኋላ ጠበቆቻቸውን እንዳሰናበቱና እንደማይከራከሩ ቢገልፁም ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፍ/ቤቱ ነፃም ገለልተኛም አይደለም አሉ