የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሐሙድ ኡመር የኢትዮጵያ ደኅንነት ኃላፊዎች በክልሎች አሠራሮች ላይ ነበሯቸው ያሏቸውን ጣልቃ ገብነት አብራሩ።ሸሽተን በአዲስ አበባ ተጠልለናል” ያሉ ወጣቶች በበኩላቸው፤ ፕሬዝዳንቱ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማሸሽ የፈጠሩት እንደሆነ ገልፀው “በክልሉ ለተፈፀሙትና እየተፈፀሙ ላሉት ዘግናኝ ግፍና በደሎች እርሳቸውም ተጠያቂ ናቸው”ብለዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በክልሉ መንግሥት ለተፈፀሙ ስህተቶች ኃላፊነት በመውሰድም ይቅርታ ጠይቀዋል።"በክልሉ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል ሸሽተን በአዲስ አበባ ተጠልለናል” ያሉ ወጣቶች በበኩላቸው፤ ፕሬዝዳንቱ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማሸሽ የፈጠሩት እንደሆነ ገልፀው “በክልሉ ለተፈፀሙትና እየተፈፀሙ ላሉት ዘግናኝ ግፍና በደሎች እርሳቸውም ተጠያቂ ናቸው”ብለዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት ንግግር በተቃዋሚዎቻቸው አንደበት