ዋሽንግተን ዲሲ —
ጌብ ሃምዳ ይባላሉ።
“እንዲፈጠር ለምመኘው ሰላም - እንደ ሰብዓዊ ፍጡር በግሌ ላደርግ የምችለው - የተግባር ዕቅድ” በሚል ርዕስ ውይይት ለማጫር በታለሙና በተከታታይ በእንግሊዝኛና በአማርኛ በጻፏቸው ሃሳቦች ዙሪያ የተጀመረ የአዲስ ዓመት ወግ ነው።
ከዚህ ቀደም Become What You Say - "ነኝ የምትለውን ሁን” በሚል ርዕስ መጽሃፍ ጽፈዋል።
የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5