የቀድሞው የአሜሪካ ድምጽ የራዲዮ ፕሮግራም አቀናባሪ - የዛሬው ድምጻዊ

ድምጻዊ እና የግጥምና ዜማ ደራሲው ቴሊ ላይንባክ

የዕድሜውን አብላጫ ጊዜ በራዲዮ ፕሮግራም አቀናባሪነት ነው የሰራው። ከሰላሳ ዓመታት በላይ የአሜሪካ ድምጽ አገልግሎቱ በኋላ በጡረታ ዕድሜው ሙሉ ቀልቡን የሰጠው ሙዚቃ ጥሩ አድርጎ የተቀበለው ይመስላል።

ስለ ሙዚቃ ሥራዎቹ .. ስለ አዲሱ የሕይወት መንገዱ ሊያወጋን ቀጠሮ አክብሮ ብቅ ብሏል።

የሙዚቃ ወግ - I - ቴሊ ላይንባክና የሙዚቃ ሥራዎቹ

Your browser doesn’t support HTML5

የሙዚቃ ወግ - I - ቴሊ ላይንባክና የሙዚቃ ሥራዎቹ

የሙዚቃ ወግ - II - ቆይታ ከቴሊ ላይንባክ ጋር - የቅንብሩን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሙዚቃ ወግ - II - ቆይታ ከቴሊ ላይንባክ ጋር - የቅንብሩን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ