Mestawot page

ሰላም ወጣቶች፥ ኑሮ እንዴት ነው?

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጣቢያ በየሁለት ሳምንቱ እሁድ መስታዎት የተሰኘ የወጣቶች ዝግጅት ይዞ ይጠብቃችኋል።

አዘጋጅና አቅራቢዎቹ ቆንጅት ታየና ሔኖክ ሰማእግዜር በወጣቱ፥ ስለወጣቱና የሀገሪቱን የወደፊት ሁኔታዎች ከፖለቲካ፥ ኢኮኖሚና ማህበረሰባዊ ጉዳዮችም ባሻገር የለት ተለት ኑሮን ከግሩም ጣእመ-ዜማዎች ጋር አካተን እንጠብቃችኋለን።

ፈታ ብላችሁ የእሁድ ምሽታችሁን ከመስታወት ጋር አድርጉ። የራዲዮ ጣቢያችሁን22እና በ31 ሜትር ባንድ ካደረጋችሁ አዝናኝ ሙዚቃዎችም አታጡም። በዝግጅታችን ላይ አስተያየት ካላችሁ በስልክ ቁጥር 202 205 4447 (የውስጥ መስመር 14) ደውሉ። ስልኩ የነጻ ነው፥ መስመሩም የናንተ ነው።ኢ-ሚይል ለሚቀናችሁ ደግሞ አድራሻችን horn@voanews.com ነው።

The Voice of America’s Amharic Service brings you Mestawot -- a youth show that gives voice to the future generation of Ethiopia.

Hosts Konjit Taye and Henok Semaegzer Fente discuss issues affecting the youth, profile young community leaders and rock the airways with non-stop entertainment around the clock.

Tune in to Mestawot every two Sundays on the Voice of America.