የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁለት ሣምንታት ቀሩ

  • ቆንጂት ታየ

ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጆ ባይደን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፊታችን ጥቅምት ሃያ አራት ወይም ኖቬምበር 3 ይካሄዳል። ሁለት ሣምንታት ናቸው የቀሩት።

ተቀማጩ ሪፐብሊካን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕና ዲሞክራቲኩ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚደንት ጆዜፍ ባይደን የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።

ሪፖርተራችን ሚሼል ኩዊን ከዋሺንግተን ዲሲ ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁለት ሣምንታት ቀሩ