ሱዳን የሲቪል መንግሥት ለማቋቋም ያላት ህልም ገና ተግባራዊ አልኾነም

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሱዳን የሲቪል መንግሥት ለማቋቋም ያላት ህልም ገና ተግባራዊ አልኾነም

አል በሺር ከተወገዱ አራት ዓመት ቢኾነውም፣ የሲቪል መንግሥት ለማቋቋም የነበረው ዕቅድ እንደገና ተላልፏል። በሱዳን የተካሄደውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ ወታደራዊ መሪዎች ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሺርን ከሥልጣን ካስወገዱ ዛሬ አራተኛ ዓመቱ ነው። የሲቪል መንግሥት ለማቋቋም የነበረው ተስፋ ግን አሁንም አልተሟላም።

በሱዳን ያሉ የዲሞክራሲ አቀንቃኞች ሥልጣንን ከወታደሩ ለመንጠቅ በመታገል ላይ ናቸው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።