በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር የተፈጠረው ግጭት

  • መለስካቸው አምሃ

በባለፈው ሀሙስ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በደረሰው ጉዳት ማዘኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። የዚህን ክስተት መንስኤና ተመሳሳይ ግጭቶች የሚፈቱበትን ብልሃት ሁለቱም ወገኖች እንደሚያፈላልጉ የውጭ ጉድይ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ገለፁ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር የተፈጠረው ግጭት