የሱዳን መሪ የአዲስ አበባ ቆይታ ጉብኝት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን መሪ የአዲስ አበባ ቆይታ ጉብኝት

ሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ም/ቤት ም/ፕሬዚዳንት አዲስ አበባን መጎብኘታቸው ለሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት መሻሻል ጥሩ ጅምር "እንደ ምልክት ሊሆን እንደሚችል" በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ ከፍተኛ የአካባቢው ጉዳዮች አዋቂ ተናገሩ።

በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ልስሉ ሃገሮች መቀራረብ ትልቁ እንቅፋት የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደሆነም ተጠቁሟል።