ሶማሊያ ኦብነግን ከሽብር መዝገብ በመፋቋ ሶማሌ ክልል አመሰገነ

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሊያ ኦብነግን ከሽብር መዝገብ በመፋቋ ሶማሌ ክልል አመሰገነ

የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ካቢኔ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባርን ከአሸባሪዎች ዝርዝር መሰረዙን የሶማሌ ክልል መንግሥትና ኦብነግ በደስታ እንደሚቀበሉት አስታወቁ።

ኦብነግ ከፈረንጆች መስከረም 2017 ጀምሮ በሶማሊያ በአሸባሪነት ተፈርጆ ቆይቷል።

የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልም ከሶማሊያ ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፈው ተሰጥተው ነበር።