የሶማሌ ክልልን ድርቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመለከቱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በድርቁ የተጎዱ አርብቶ አደሮች እና ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር አደረጉ

በሶማሌ ክልል በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን የጎበኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በድርቁ የተጎዱ አርብቶ አደሮች እና ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር አደረጉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጂጂጋ ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የመሰረተ ልማት ሥራዎችንም መጎብኘታቸውም ተገልጿል።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ክልልን ድርቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመለከቱ